{"componentChunkName":"component---src-templates-verse-by-verse-template-tsx","path":"/6/57","result":{"pageContext":{"data":"{\"languageCode\":\"am\",\"chapterNumber\":6,\"verseNumber\":57,\"verses\":[{\"translationCode\":\"am-sadiq\",\"translator\":\"Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib\",\"translationName\":\"ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ\",\"text\":\"«እኔ ከጌታዬ በኾነች ግልጽ ማስረጃ ላይ ነኝ፡፡ በእርሱም አስተባበላችሁ፡፡ በርሱ የምትቻኮሉበት ቅጣት እኔ ዘንድ አይደለም፡፡ ፍርዱ ለአላህ ብቻ ነው፡፡ እውነትን ይፈርዳል፡፡ እርሱም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው» በላቸው፡፡\"}],\"textArabic\":\"قُلْ إِنِّي عَلَىٰ بَيِّنَةٍ مِنْ رَبِّي وَكَذَّبْتُمْ بِهِ ۚ مَا عِنْدِي مَا تَسْتَعْجِلُونَ بِهِ ۚ إِنِ الْحُكْمُ إِلَّا لِلَّهِ ۖ يَقُصُّ الْحَقَّ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الْفَاصِلِينَ\"}"}},"staticQueryHashes":[]}